"Go therefore and make disciples of all the nations"

Our courses are relevant to the 21st Century Church and are an effective aid to the spiritual development of all believers and church leaders in Ethiopia.

7 +
Years
100 +
Graduates
6 +
Awards
30 +
Courses

ጠዋሪና ደጋፊ የሌላቸውን አንጋፋ የወንጌል አርበኞችን መደገፍ

የምስራቹን ወንጌል ለትውልዱ ለማድረስ ሲሉ በነፍሳቸው ተወራርደው ቦታና ጊዜ ሳይገድባቸው በየትኛውም ጊዜና ሁኔታ ውስጥ ዋጋ እየከፈሉ ዘመናቸውን በሙሉ በጽናት ያገለገሉ በርካታ አንጋፋ የወንጌል አርበኞች ለነገዬ ብለው ያስቀመጡት ጥሪት ባለመኖሩ ምክኒያት ዛሬ ያለጠዋሪና ደጋፊ በየስፍራው ተረስተው ይገኛሉ፡፡ ታዲያ ኮሌጃችን እነዚህን አንጋፋ የወንጌል አርበኞች መደገፍ ለትውልዱ ምሳሌ ሆኖ ከማስተማሪያነቱ በተጨማሪ በቀረው የዕድሜ ዘመናቸው በትውልዱ አዝነውና ከሚያልፉ ይልቅ ትውልዱንና ምድሪቱን ባርከው ወደ እረፍታቸው ቢሄዱ እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ያምናል፡፡

በመሆኑም ኮሌጃችን ይህንን ኃሳብ ወደ ተግባር ለመቀየር በሁለት ዓይነት መንገድ የእነዚህን አንጋፋ የትውልድ መሠረቶች ችግር ለመቅረፍ ይሠራል፡፡ ይኸውም

አንደኛው ባሉበት ስፍራ በሚኖሩበት አካባቢና ማህበረሰብ ውስጥ እንዳሉ (Community based care and support) ሁለንተናዊ (ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበራዊና ስነልቦናዊ) ድጋፍ ማድረግ ሲሆን

ሁለተኛው ደግሞ ምንም የሚያርፉበት ሥፍራ አጥተው ወደ ጎዳና የወጡትን ኮሌጃችን በሚያስገነባው መጠለያ ውስጥ በመሰብሰብ መጠለያ፤ ምግብ፤ አልባሳትና ህክምና እንዲያገኙ በማድረግ (Institution based care and support) ቀሪ ዘመናቸውን ለትውልዱና ለምድሪቱ እየማለዱና እየባረኩ እንዲያሳልፉ መደገፍ ነው፡፡

ይህ ታላቅ ራዕይ እውን የሚሆነው በኮሌጃችንና በኮሌጁ ማህበረሰብ ጥረት ብቻ ሳይሆን የአምላካችን የእግዚአብሔር ኃሳብ የገባቸውና የቃሉ እውነት የበራላቸው ሁሉ ያገባኛል ብለው ኃላፊነት ሲወስዱና የየበኩላቸውን ድርሻ ሲያበረክቱ በመሆኑ የዚህ ድንቅ ዓላማ አስፈጻሚ በመሆን በሚችሉት ሁሉ በምክርዎ፤ በሞያዎ፤ በጉልበትዎ፤ በገንዘብዎ፤ በቁሳቁስና በጸሎትዎ ከጎናችን በመቆም እንዲደግፉን እናበረታታለን፡፡

Our Best Programs

Our courses are relevant to the 21st Century Church and are an effective aid to the spiritual development of all believers and church leaders in Ethiopia.

Programs designed for Christian leaders and senior business people to expand their knowledge, good judgment, skills, attitude and experience and examine a large Christian organizational problem in depth.

Prepare students in a Christian context for the social work profession with the knowledge, values, and skills for competent and compassionate service and leadership with integrity.

Equip the student to integrate Christian principles into critical thinking and decision-making in one’s personal and/or professional life.

Enrolment Process

Our courses are relevant to the 21st Century Church and are an effective aid to the spiritual development of all believers and church leaders in Ethiopia.

Board
Members

Experienced and well spirited board members who powers Gelila. 

7 +
Years
100 +
Graduates
6 +
Awards
30 +
Courses

የገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናሪየም የባለሙያዎች ካውንስል

Our courses are relevant to the 21st Century Church and are an effective aid to the spiritual development of all believers and church leaders in Ethiopia.

What's happening

Latest news and updates

Need more
information?

Just drop us your message

Find all the tools you’ll need to create advanced websites in one place. Stop waisting time searching for solutions.
We strive to innovate when it comes to functionality. Our mission is to be the best, come and join the ride.
Add more power to Elementor using our creative elements and make your projects look prettier than ever before.
Each and every one of our customers receives personalised assistance from our dedicated support team.